Description
https://t.me/Constructionmateriall
ለግድግዳ ማስዋቢያ፣ ለTV Wall፣ ለኩሽና ካቢኔት፣ ለቢሮዎች፣ ለሆቴሎች እና ለተለያዩ የውስጥ ዲዛይን ስራዎች በስፋት ይጠቀማል። በUV ሽፋኑ ምክንያት ከጭረት፣ ከእርጥበት እና ከቆሻሻ መጣበቅ የሚከላከል ሲሆን ለማጽዳትም ቀላል ነው። በተጨማሪም የእብነ በረድ (Marble)፣ የእንጨት (Wood Grain) እና ሌሎች ውብ ዲዛይኖች ስላሉት ዘመናዊና ማራኪ ገጽታ ይሰጣል።
ጥቅሞች
✔ ዘመናዊ እና አንጸባራቂ ዲዛይን
✔ ውሃና እርጥበትን የሚቋቋም
✔ ጭረትን እና ቆሻሻን የሚቋቋም
✔ ለማጽዳት ቀላል
✔ ፈጣን እና ቀላል ግጠማ
✔ ረጅም ዕድሜ እና ውብ ገጽታ
#0977446940
#0941167290
Specifications
China
Customer Reviews
No reviews yet. Be the first to leave a review!
UV Boards
Seller Information
Ratings & Reviews
Based on 0 reviews
Please log in to leave a rating.
You Might Also Like
Loading recommendations...
Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!