Description
የማይሞቅ የማይቀዘቅዝ – ለሙቀትም ለቅዝቃዜ ወራት ምቹ እንድሁም በቀላሉ ታጥቦ ቶሎ የሚደርቅ
ቀላል ክብደት – ለማሰርም ለአጠቃቀምም ቀላል
ለቆዳ ተስማሚና በጣም ለስላሳ– ለእናት እረፍት ለልጅዎ ምቾትን ያጎናፅፋል
ለማዘል ቀላል- የልጁን ዳሌ እቅፍ አድርጎ ይይዛል
በማሽን መታጠብ የሚችል – ለማፅዳትና ለማስተካከል ቀላል
ልዩ ጥቅሞቹ
ልጁ ደህንነት እንድሰማው ያደርጋል
የእናትና የልጅን ፍቅር ይጨምራል
ከእጅ ንክኪ ነፃ እንቅስቃሴ ለማድረግ-ለጉዞ፣ለእንቅስቃሴ፣ለስራ ወዘተ ምቹ
የልጁን ጀርባ እና ዳሌ ደግፎ ጤናማ እንቅስቃሴ እንድሆንለት
Specifications
Condition
New
Item Details
Material
Fabric
Customer Reviews
No reviews yet. Be the first to leave a review!
እናቶች የወደዱት ምርጥ ማዘያ
ETB 3,850
Posted: Nov 04, 2025
Addis Ababa
, Other location
Seller Information
Contact Seller
Ratings & Reviews
0.0
/
5.0
Based on 0 reviews
Please log in to leave a rating.
You Might Also Like
Loading recommendations...
Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!