Description
ቻርጅ ተደርጎ የተጠራቀመ ውሃን ከባልዲ ወይም ከገንዳ ውስጥ እየሳበ ሻወር የሚያፈስ አስገራሚ ማሽን💯
ለጉዞ እጅግ ተመራጭ
በቻርጅ የሚሰራ🔌 ኤሌክትሪክ በሌለበት ስፍራ የሚያገለገሉበት
በአንድ ቻርጅ ከ4 - 6 ሰው (ሙሉ ቤተሰብዎን) የሚያስታጥብ
ቀላል እና ተጣጣፊ ስለሆነ የፈለጉት ቦታ ይዘውት ሄደው ሻወር ማድረግ ይችላሉ
ለኮንዶሚኒየም እና የውሀ እጥረት ላለባቸው ቦታዎች ውሃ ሳያባክኑ እንደፈለጉ የሚታጠቡበት
ማንጠልጠያና ግድግዳ ላይ መለጠፊያ ስላለው ሲታጠቡ በምቾት🧖♀🧖♂ ከእጅ ሳይዙት መታጠብ ይስችላል
Specifications
Condition
New
Customer Reviews
No reviews yet. Be the first to leave a review!
ተንቀሳቃሽ ሻወር
ETB 4,700
Posted: May 21, 2026
Addis Ababa
, Yeka
Seller Information
Contact Seller
Ratings & Reviews
0.0
/
5.0
Based on 0 reviews
Please log in to leave a rating.
You Might Also Like
Loading recommendations...
Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!