Is impersonating: False

Impersonator: None

Original user: None

Request user:

5-በ-1  የልጆች የቁም ማጠበያ
5-በ-1  የልጆች የቁም ማጠበያ
5-በ-1  የልጆች የቁም ማጠበያ
5-በ-1  የልጆች የቁም ማጠበያ

Description

ልዩ የሚያደርገው !

በቁም ማጠብ መቻሉ-የልጁንና የእናትዮዋን የወገብ ደህንነት ይጠብቃል፣የተረጋጋ እና ምቹ ማጠቢያ
ለስላሳ እና ለቆዳ ተስማሚ ከሆነ ጥሬ ዕቃ የተሰራ- አዲስ ለተወለዱ ህፃናት ምቹ የሆነ
ለማፅዳትና ያጠቡበትን ውሃ በቀላሉ መስወገጃ ያለው
ተጣጣፊ በመሆኑ ቦታ ይቆጥባል

5-በ-1 ጥቅሞችን የያዘ

1 ማጠቢያ ከነ መቆሚያው

1 ትልቅ የውሃ ጆግ
1 ማጨቢያው ላይ የሚደረግ ልጁን ቆሻሻ ውሃ እንዳይነካው እና እንዳይንሸራተት የሚያደርጎ ድጋፍና ፀሀይ ማሞቂያ
1 አነስ ያለ ሳፋ
1-የውሃ ባልዲ

ከ0-3 ዓመት ላሉ ህፃናት ተስማሚ
ጠንካራ እና አስተማማኝ እንድሁም ተጣጣፉ የብረት ድጋፍ ያለው

Specifications

Condition New

Item Details

Material Other

Customer Reviews

No reviews yet. Be the first to leave a review!

5-በ-1  የልጆች የቁም ማጠበያ

ETB 15,000
Posted: Nov 04, 2025
Addis Ababa , Other location

Seller Information

mina_gebeya
Member since: Jun 2025

Contact Seller

Call

Ratings & Reviews

0.0 / 5.0

Based on 0 reviews

Please log in to leave a rating.

Share this listing

You Might Also Like

Loading recommendations...

Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!

Sign in