Description
ሁሉንም አውቶማቲክ ዥዋዥዌዎችን ያስናቀ
የመሸከም አቅሙ ከፍተኛ – 18 ኪ.ግ.
እስከ 3 አመት ድረስ ህፃናትን የሚያገለግል
ወደ ኋላ በመዘርጋት እንደ አልጋ ይጠቀሙበታል
ህፃኑ መቀመጥ ሲጀምር እንደ መቀመጫ ያገለግላል
5 ደረጃ የፍጥነት መቆጣጠሪያ – ህፃኑን ለማስተኛት፣ ለማስፈንደቅ እና ሌሎች ጥቅሞች ለማግኘት
እንደ አላርም የቆይታ ሰዓት: 15 / 30 / 45 ደቂቃ: ሰዓቱን ሲጨርስ መወዛወዝ ያቆማል
ቀጥታ በሶኬት፣ Powerbank ወይም በባትሪ ይጠቀማሉ
በተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም USB ሊጫወት የሚችል
15 የተለያዩ ዜማዎች – ለህፃኑ መዝናኛና ማስተኛ
Remote Control – ከሶፋዎ ርቀት ላይ የህፃኑን እንቅስቃሴ በሪሞት መቆጣጠር
5 አዝራር ተሰኪዎች እና በተዘጋጀ ቀበቶ የህፃኑን ደህንነት የሚጠብቁ
ትራስ እና ዛንዚራ – ለጥራት የተጨመሩለት
ከላይ ወደ ታች የሚንቀሳቀሱ አሻንጉሊቶች – ህፃኑን በሳቅ ያስፈነድቃሉ
Specifications
Item Details
Customer Reviews
No reviews yet. Be the first to leave a review!
የህፃናት ማስቀመጫ፣ማስተኛ እና ዥዋዥዌ አልጋ በአንድ ላይ
Seller Information
Contact Seller
Ratings & Reviews
Based on 0 reviews
Please log in to leave a rating.
You Might Also Like
Loading recommendations...
Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!