 
          
         
           
           
          Description
መብራት ቢጠፋ በማንዋል ለመፍጨት  የሚያስችል ምርጥ እቃ።
 ስጋ ፣ ጨጓራ ፣ ጉበት እንዲሁም ማንኛውም አይነት የስጋ አይነቶችን የሚፈጭ።
 ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ጎመን ፣ ቆስጣ ብሎም ማንኛውም አይነት የአትክልት አይነቶችን የሚፈጭ።
ለአቡካዶ ፣ ማንጎ ፣ ፓፓዬ ፣ ሙዝ እንዲሁም ሌሎች የፍራፍሬ ጁሶች የማዘጋጀት አቅም ያለው።
 አጠቃላይ 4 ሊትር መያዝ የሚችል ባለ 5 ቢላ የሆነ ተመጣጣኝ እቃ። እንዲሁም ያለ መብራት ለመስራት የሚያስችል።
 ሙሉ ለሙሉ ከብረት የተሰራ።
 ለመኖሪያ ቤትና ለንግድ የሚሆን
Specifications
                Condition
                Like New
              
            Item Details
                    Material
                    Stainless Steel
                  
                  
                  
                  
                  
                  
                Customer Reviews
No reviews yet. Be the first to leave a review!
በኤሌክትሪክ እና በማንዋል የሚሰራ የስጋና ሽንኩርት መፍጫ
            
              ETB 3,400
            
            
          
          
          
          
          
          
            
            
              Posted: Oct 07, 2025
            
          
          
          
            
            
              Addis Ababa
              , Lideta
            
          
          
          Seller Information
Contact Seller
Ratings & Reviews
              0.0
              /
              5.0
            
            Based on 0 reviews
Please log in to leave a rating.
You Might Also Like
Loading recommendations...
Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!